
קורס הכרת מחשבים לכיתות ד'- ז' לילדי ישראלים יוצאי אתיופיה.
במסגרת הקורס נלמד להשתמש בתוכנות OFFICE: וורד, אקסל, פאוור פוינט וכו'
סה"כ 12 מפגשים
ימי ראשון | החל מ-14 ביולי, 2024 | 16:00 – 18:30
במועדון יחד (במבנה בית ידידות) - רח' איילת השחר 15
* מועד אחרון להרשמה: 12 ביולי, 2024
פרטים והרשמה אצלנו:
הבטמו אייאיו – 054-2230393 | אדיס מהרטו - 052-5609459
הקורס מתקיים בשיתוף אגף החינוך, ועד הקהילה ומשרד עליה וקליטה
_______________________________________________
መሰረታዊ የኮምፕዩተር ትምህርት ከ4ኛ-7ኛ ክፍል ላሉ ልጆች ይሰጣል!
በዘመናዊ የቴክኖሎጂ ዘመን ሁሉም ነገር የሚከናወነው በኮምፕዩተር ነው።
ለመሰረታዊ እና ኦፊስ የኮምፕዩተር ትምህርት ከወዲሁ እንድትመዘገቡ ጥሪ
ተደርጎላቹሃል።
በ12 የትምህርት ክፍለ ጊዜ ወርድ ፡ ፓወር ፖይንት ፡ ኤክሰል እና መሰል ሶፍትዌሮችን
እንማራለን።
የመጨረሻው የመመዝገቢያ ቀን 12/7/24 ነው ሲሆን
ትምህርቱ በ14/7/24 እሁድ ከ16፡00 - 18፡00 ይከናወናል።
ትምህርቱ የሚካሄድበት ቦታ በርሆቭ አየሌት ሃሻሃር 15 በሞአዶን ያሃድ ይሆናል!
የተሳታፊዎች ቦታ ውስን ነው ! ቀድመው ይመዝገቡ።
ምዝገባው ከሥር ባለሉት ስልክ ቁጥሮች ይካሄዳል
አቶ አዲስ ምህረቱ 0525609459
አቶ ሐብታሙ እያዩ 0542230393